Insecticides · Herbicides · Sprayers/ Addis Ababa, Ethiopia

ሱፐር ጎልድ 140 ኤስ.ሲ
Controls African bollworm on chickpea, pod borer and leaf-eating caterpillars on pepper, Tuta absoluta on tomato and fruit fly on watermelon.
Order or ask about Super Gold 140 SC
Call us for current stock, price and pack sizes.
Always read the product label before use. Follow the dose and safety instructions on the label, wear protective clothing when spraying and store out of reach of children.
From our Telegram channel

Super Gold 140%SC ሱፐር ጎልድ 140%ኤስሲ ➡️ዋና ንጥረ ነገር :-ኢማመክቲን ቤንዞኤት 30%ግ/ሊ+ኢንዶክሳካርብ 110%ግ/ሊ ●ከሽንብራሰብል ላይየአፍሪካ ጋይ ትልን ይቆጣጠራል ●የቃሪያ ትል (Pod Borer): ቃሪያውን ቀድቶ የሚገባውንና ፍሬው እንዲበሰብስ የሚያደርገውን ትል ይገድላል። ●ቅጠል በላ ትሎች: የቃሪያውን ቅጠል የሚበሉ ትሎችን ያጠፋል ●ቲዩታ አብሶሉታ (Tuta absoluta): ቅጠሉን የሚበሳውንና "የቲማቲም ቆርቁር" የሚባለውን አስቸጋሪ ተባይ ለመቆጣጠርም ይረዳል። ●ሀብሀብ ላይ የፍሬ ትል (Fruit Fly) *የቅጠል ጭማቂ የሚመጡ እና በሽታ የሚያስተላልፉ ጥቃቅን ተባዮችን ለማጥፋት ይረዳል *የሀብሀብን ቅጠልና የጋሬጣ (Vine) ክፍል የሚበሉ ትሎችን ይቆጣጠራል በሩብ እና 100ml