Insecticides · Herbicides · Sprayers/ Addis Ababa, Ethiopia

ኦሺፕሪድ 35% ኤስ.ሲ
Controls aphids, whiteflies, thrips and other sap-sucking pests on onion, tomato, chickpea, pepper and cabbage, as well as cockroaches, bedbugs and termites.
Order or ask about Oshiprid 35% SC
Call us for current stock, price and pack sizes.
Always read the product label before use. Follow the dose and safety instructions on the label, wear protective clothing when spraying and store out of reach of children.
From our Telegram channel

Oshiprid 35% SC አሽፕሪድ 35% ኤስ.ሲ 100ml 🐜 አፊድ (Aphids): ከእፅዋት ጭማቂ የሚመገቡ ትንንሽ ተባዮች። 🦟 ኋይትፍላይ (Whiteflies): በቅጠል ላይ የሚኖሩ ነጭ ትንንሽ ነፍሳት። 🌱 ትሪፕስ (Thrips): ቅጠልና አበባን የሚጎዱ ትንንሽ ተባዮች። 🌿 አንዳንድ ሌሎች የእፅዋት ጭማቂ የሚመገቡ ተባዮች። Available now ሽያጭ ጀምረናል !!!

Oshiprid 35%SC ኦሺፕርድ 35%SC ለበረሮ ለትሃን ለምስጥ ለሸረርት እንዲሁም በሽንኩርት ቲማቲም ሽንብራ በርበሬ እና ጥቅልጎመን የሚከሰቱ ተባዮችን በብቃት የሚቆጣጠር ፀረ-ነፍሣት እጅግ በጣም በቅናሽ ዋጋ!!!!

Oshiprid 35%SC ኦሺፕርድ 35%SC ለበረሮ ለትሃን ለምስጥ ለሸረርት እንዲሁም በሽንኩርት ቲማቲም ሽንብራ በርበሬ እና ጥቅልጎመን የሚከሰቱ ተባዮችን በብቃት የሚቆጣጠር ፀረ-ነፍሣት
Insecticideሜጋትሪን 5% EW
Lambda-cyhalothrin 5%
Insecticideአባፕሪድ 40 ኢሲ
Abamectin 1% + Acetamiprid 3%
Insecticideፊፖግዛም 8% ኤስ.ሲ
Fipronil 4% + Thiamethoxam 4%
Insecticideሱፐር ጎልድ 140 ኤስ.ሲ
Emamectin benzoate 30 g/L + Indoxacarb 110 g/L