Insecticides · Herbicides · Sprayers/ Addis Ababa, Ethiopia

ሜኖፎስ
Controls thrips on onion, caterpillars on tomato, chickpea and maize, and leaf-sucking insects.
Order or ask about Menofos 44% EC
Call us for current stock, price and pack sizes.
Always read the product label before use. Follow the dose and safety instructions on the label, wear protective clothing when spraying and store out of reach of children.
From our Telegram channel

Menofos 1/2L & 1/4L ● ፎሮፎር ወይም ተምች (Thrips)፦ በተለይ በሽንኩርት እና መሰል ተክሎች ላይ የሚከሰቱ እጅግ ጥቃቅንና ቅጠል የሚያደርቁ ተባዮችን ለማጥፋት በጣም ውጤታማ ነው። ● የተለያዩ የአባጨጓሬ ዓይነቶችን (Caterpillars/Worms)፦ በቲማቲም፣ በጥራጥሬዎች (እንደ ሽንብራ) እና በቆሎ ላይ የሚወድቁ አባጨጓሬዎችን ያጠፋል። ● ቅጠል መጣጭ ነፍሳት እና ሌሎች የመጥጫ ተባዮች፦ የሰብሎችን ቅጠልና ፍሬ የሚበሱ ወይም ጭማቂውን የሚመጡ ነፍሳትን ይከላከላል።